የላስ ቬጋስ አገልግሎት ማዕከል
ዛሬ እንዴት
እንርዳዎ?
አገልግሎት ይምረጡ ወይም በቀጥታ ያግኙን። የብርሃን ሶሉሽንስ አገልግሎቶች፣ ቀጠሮዎችና ዜናዎች በአንድ ቀላል ሊንክ።
አገልግሎቶቻችን
የሚፈልጉትን ይምረጡ
ታክስና የIRS እርዳታየግል፣ የቤተሰብ፣ የንግድና የራስ ሥራ ታክስ፣ ማሻሻያና የIRS ደብዳቤዎች።ኢንሹራንስየመኪና፣ የቤት፣ የተከራይ፣ የንግድ፣ የጤና፣ የኮሜርሻል መኪናና የትራክ ኢንሹራንስ።የኢሚግሬሽን ሰነድ ዝግጅትለቤተሰብ ፔቲሽን፣ ስቴተስ ማስተካከያ፣ ዜግነትና NVC ሂደት የሕግ ባለሙያ ያልሆነ የሰነድ ዝግጅት።ኖታሪና የሰነድ አገልግሎትለተለመዱ የግልና የንግድ ጉዳዮች ኖታሪና የሕግ ባለሙያ ያልሆነ የሰነድ ዝግጅት።የንግድ አገልግሎትለንግድ ምዝገባ፣ ቅጾችና ተያያዥ ፍላጎቶች ተግባራዊ አስተዳደራዊ እርዳታ።የኔቫዳ የጤና ሽፋንበኔቫዳ ያሉ የጤና ሽፋን አማራጮችን ለመረዳትና ለማመልከት እርዳታ።